Posts

Showing posts from May, 2013

Meles Zenawi Net Worth. http://www.therichest.org/celebnetworth/politician/minister/meles-zenawi-net-worth/

Image
Net Worth: $3 Billion Source of Wealth: politics Meles Zenawi Age : 58years old Meles Zenawi Birth Place : Adwa, Ethiopia Meles Zenawi Marital Status : Married (Azeb Mesfin) Meles Zenawi Asres was the former Prime Minister of Ethiopia who presided over the country from 1995 to his death in 2012. He was also the President of Ethiopia from 1991 to 1995. He was one of the most recent literate and forward thinking leaders of Africa. Zenawi had an MBA from the United Kingdom, and a Masters of science in economics from Netherlands. His net worth currently stands at $3 Billion.   He joined the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) as a member in 1975. Eventually, he was elected as the chairperson of TPLF and EPRDF. Lead...

UK foreign aid, the final insult: Ethiopian sues Britain after claiming our £1.3billion programme supports 'Stalinist' regime that sent him to world's biggest refugee camp By Ian Birrell In Dadaab, Kenya

Image
Four million people forced off their land by security forces while their homes and farms are sold to foreign investors 'Mr O' said by suing British Department for International Development he fights on behalf of Ethiopian people who are being relocated Questions raised about British role in atrocities as annual payouts continue When he refused to leave his land, he was taken to military barricks and tortured Refugee camp over Kenyan border overflowing with Ethiopians is now largest in the world   It is hard to think of many more blessed spots on Earth than the Gambella region of Ethiopia, with its fertile soil, lush vegetation and flowing rivers – so different to the usual famine-struck images of barren terrain and starving infants we see from that country. There are even rich seams of gold running under the verdant fields of fruit and vegetables, panned for centuries by the tribes that lived in the area. As my bearded companion describes his homeland to...

ቃል ኪዳን፤ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ በመስፍን ወልደ ማርያም

እንግዲህ ኢሳት በነገረኛነትም ሆነ በጠመንጃ-ያዥነት በኩል ከሎሌነት ጠባይ ጋር የተያያዘውን ኢትዮጵያውያን ያለንን አጉል ባህል ሁሉ እየነቀስን እየጣልን በዘመናዊና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ መሠረት ለመጣል ዋና መሣሪያ ሊሆነን ይችላል ብሎ ማመን መነሻ ይሆናል፤ ይህ እምነት ከሌለ የእምቧይ ካብ ነው፤ ይህ እምነት ራስን ማጽዳትንም ይጠይቃል። ማክሸፍ እንደምንችልበት ከማመን እንጀምር፤ ስለዚህም ኢሳት ሊከሽፍ የሚችልበትን እያንዳንዱን መንገድ ማጥናትና በቅድሚያ ፈውሱን ማዘጋጀት የሚጠቅም ይመስለኛል፤ ይህንን ጉዳይ በትጋት ለመከታተል የኢሳትን አማራጭ የማይገኝለት የአገር ጥቅም በእውነትና በትክክል መገንዘብ ያሻል፤ ዘመን-አመጣሽ ነገር ብቻ አድርጎ መመልከቱ ለወረት ይዳርገዋል፤ ወረትን ማክሸፍ ቀላል ነው፤ ከከሸፈ በኋላ እንዲያንሰራራ ለማድረግ በጣም ከባድ ሥራን ይጠይቃል፤ ስለዚህ ከወዲሁ ኢሳት ጠንካራ መሠረት ላይ እንዲተከል የተቻለውን ሁሉ ማድረግ ዘለቄታ እንዲኖረው ማረጋገጫ ይሆናል። የኢሳት መክሸፍ የኢትዮጵያውያንን ተስፋ ያጨልማል፤ አንፈራጥጠው ከላይ ቤት እታች ቤት እየቀላወጡ አካላቸውን፣ አእምሮአቸውንና መንፈሳቸውን የሚያባልጉ ሰዎችን ያበራክታል፤ የድብቅብቆሽ ዓለምን እየፈጠሩ የጠራውን ከደፈረሰው፣ የጸዳውን ከአደፈው፣ ሳይለዩ ለሚያወሩት ደካሞች ሜዳውን ያሰፋላቸዋል፤ የወያኔ/ኢሕአዴግን ፍርሃት ወደመርበድበድ ይለውጠዋል፤ የጦርነት ጥሩምባ ለሚነፉትም ሜዳውን እያሳየ  የቀረርቶ በር ይከፍትላቸዋል፤ ይህ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላምንና ስምምነትን፣ እድገትንና ብልጽግናን፣ ኩራትንና ክብርን አያስገኝም። ንስሐ ለመግባት ወኔ ለሌላቸው፣ በሠሩት ጥፋት አገርን ወይም ወገንን በመበደላቸው ዛሬም ለመኩራራት ለሚፈልጉት፣ አርበኛውንና ባንዳውን ባንድ ሚ...

Ethiopian editor questioned over story on Azeb Mesfin

Ethiopian police in Addis Ababa questioned an editor for several hours today in connection with a story published in October about the widow of the late Ethiopian leader Meles Zenawi, according to news reports. A journalist is being harassed in connection with a seven-month-old story about Azeb Mesfin, seen here with her husband, the late leader Meles Zenawi.Officers in the Ethiopian Federal Police Crime Investigation Department interrogated Ferew Abebe, the former editor-in-chief of the private Amharic-language weekly Sendek, about his sources for the October 10, 2012, story that said Azeb Mesfin, Meles' widow, had refused to leave the Ethiopian national place nearly two months after the prime minister's death, local journalists said. The story, which was widely covered in local and international press, cited government sources as saying that Meles' successor, Hailemarian Desalegn, was unable to live in the palace. Ferew refused to identify his sources and...

President Girma calls for the erection of a statue for Haile-Selassie I

President Girma Woldegiorgis in a letter sent to Prime Minister Hailemariam Desalegn asked for a statue to be erected in honour of the late Emperor of Ethiopia, Haile-Selassie I. “A statue must be erected to commemorate the Emperor…he was the first leader of Africa and I think he deserves a statue,” the president said during the interview. According to the president, the Ethiopian government is making good progress on the matter and hopes that it will materialize. It is to be recalled that Kwame Nkrumah's statue, which was unveiled at the African Union (AU) headquarters, has sparked anger amongst Ethiopian scholars, historians and politicians, who feel Haile-Selassie deserved the honor. Back then, Members of Parliament have also been drawn into the debate and raised the issue with former prime minister, the late Meles Zenawi. Meles downplayed the request and defended the decision to honor Nkrumah, the former Ghanaian leader, whom he described as a pan-African. The TPLF govern...

Details of How The Arrest of High Ranking Officials and Businessmen Happened, By ELLENI ARAYA

Image
  [Eshete W. Semayat, chief prosecutor of ERCA, Nega G. Egziyabher of Netsa Trading, Ketema Kebede of K.K. Plc, Simachew Kebede of InterContinental Addis, Mehereteab Abraha, businessman] The Administration of Prime Minister Hailemariam Desalegn made the full might of its power known last Friday, after ordering the arrest of 10 high and medium ranking officials of the Ethiopian Revenues & Customs Authority (ERCA), along with six businessmen, some of whom are well known. The Federal Ethics & Anti Corruption Commission (FEACC) announced launching a probe against the suspects, but remained quiet about the wrongs they are being accused of. “Following leads from the public, the Commission, in cooperation with the national security and information services, has been investigating the suspects,” said the Commission headed by Ali Sulieman on Friday night. “Compiling sufficient material evidence and people to testify, the Commission finds it necessary to take the...

የአቶ አስገደ ልጆች ምን ወንጀል ሠሩ? (አሕለፎምና የማነ አስገደ) መስፍን ወልደ ማርያም

አቶ አስገደ ከቀደሙት የወያኔ ታጋዮች አንዱ ነው፤ ወያኔ ለሥልጣን እስከበቃበትና ከዚያም አልፎ አባል ሆኖ ቆይቶአል፤ በኋላ ግን የተመለከተውን አሠራርና አካሄድ እየተመለከተ ወያኔ ዱሮ የነበረውን ዓላማ በሥልጣን ላይ ከወጡ በኋላ ከሚደረገው ጋር ሲያነጻጽር መነሻውን እየሳተ መሆኑን በመገንዘቡ የወያኔን አሠራር በቁጭት መተቸትና መንቀፍ ጀመረ፤ በዚህ ጉዳይ ላይ መጽሐፎችንም ደረሰ፤ አጫጭር ጽሑፎችም በጋዜጦችና በመጽሔቶች ላይ ጻፈ፤ ከጓደኞቹ ከቀድሞ የወያኔ አባሎች ጋር በመሆን አሬና የሚባል ተቀናቃኝ ፖሊቲካ ፓርቲ አባል ሆነ፤ ይህ ሁሉ እንደሰውም፣ እንደዜጋም የአቶ አስገደ መብቱ ነው፤ ወያኔን በመተችትና በመንቀፍ አቶ አስገደ የመጀመሪያው አይደለም፤ የመጨረሻውም እንደማይሆን እየታየ ነው፤ ከዚህ በፊት አቶ ገብረ መድኅን አርአያ ወያኔን ሲያጋልጥ ቆይቷል፤ አሁንም እየቀጠለ ነው፤ አሁን ደግሞ ከአቶ አስገደ ጋር ኤንጂኒር አብደልወሃብ ቡሽራ አለ፤ … እውነት የብረት ግንብም ቢሆን ሰርስሮ የመውጣት ኃይል አለው፤ እየወጣም ነው፡፡  በሚያዝያ (2005) ውስጥ የአቶ አስገደ ሁለት ወንዶች ልጆቹ ከተለያዩ ከተሞች ተይዘው ታሰሩ፤ አቶ አስገደ እንዳለው አንዱ ልጁ፣ አሕለፎም አስገደ ሚያዝያ 16/2005 ‹‹በአንድ ሻይ ቤት ቡና ሲጠጣ›› ተያዘ፤ ሌላው ልጁ ደግሞ፣ የማነ አስገደ የሚባለው የሶፍትዌር ኤንጂኒር ታሞ ስለነበረ ጠበል ለመጠመቅ ወደአያቱ መኖሪያ ሄዶ ሳለ በሚያዝያ መጨረሻ ሳምንት አካባቢ ተይዞ ታሰረ፤ የሁለቱ የአቶ አስገደ ልጆች በሚያዝያ 16ና ምናልባትም 25 መሀከል በሁለት በተለያዩ ከተሞች ተይዘው መታሰር አድፍጦ የሚጠብቃቸው ኃይል የነበረ ያስመስለዋል፤ ልጆቹ ከወያኔ ድርጅት ጋር ያላቸው/የነበራቸው ግንኙነት አይታወቅም፤ አባታቸው አቶ አስገ...

Amhara Cleansing continued, Melaku Fanta Director of ERCA jailed

Ethiopian police detained twelve individuals today, according to the press statement from the Federal Anti-Corruption Commission. Melaku Fanta, Director General of the Ethiopian Revenues and Customs Authority with the rank of a Minister is among the detainees. His deputy, Gebrewahed Woldegiorgis was also put in custody for a cover up. He is going to be released soon. The identity of the rest ten detainees was not disclosed. Though it appears none are in the top leadership. Melaku Fanta was elected to the out-going Council of Addis Ababa city Administration in 2008 as a candidate of ANDM/EPRDF. The TPLF government was targeting Amharas everywhere as a policy. He is not the first official to be jailed accused of corruption by the TPLF runned Anti-Corruption Commission. Melaku Fanta has BSc in Economics and MBA as well as Diploma in Public Management and Urban Governance. He was studying MA in Customs and Revenue in 2010. Previously, he served in t...

ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ By: Mesfin Woldemariam

እስካሁን ድረስ ያሳየነው ችሎታ የማጥፋት ወይም የማክሸፍ እንጂ አዲስ ነገርን ወይም አዲስ ሥርዓትን የመፍጠር አይደለም፤ በአለፉት ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ቢያንስ ሦስት የአስተዳደር ሀሳቦች መቅረባቸውን አውቃለሁ፤ አንዱ በአቶ ሀዲስ አለማየሁ፤ ሁለተኛው በኤንጂኒር-የሕግ ባለሙያ ደመቀ መታፈሪያ፣ ሦስተኛው የኔ ናቸው፤ አእምሮአቸውና ልባቸው በማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጦር ተቀስፎ የተያዘባቸው ወጣቶች ሌላ ሀሳብን የማይሰሙበት ጊዜ ነበር፤ ማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጥራዝ-ነጠቅነት ብቻ የሁሉም ዓይነት የእውቀት ምንጭ ነው ብለው በጭፍን የሚያምኑ ወጣቶች በተለይም ከኢትዮጵያዊ የፈለቀ ሀሳብን ለማጥላላት ጉልበታቸውንና ጊዜያቸውን አይቆጥቡም ነበር፤ የሌኒን የጡት ልጆች እርስበርሳቸው ተፋጁና ያሸነፉት ዛሬም ከፋፍለው ይገዙናል፤ የት እንደሚያደርሱን ገና አላወቅንም። ለኢትዮጵያ ለዘለቄታው ይበጃል የምንለውን የፖሊቲካ እምነትና ሥርዓት እኛው ራሳችን አምጠን ብንወልደው መልካም መሆኑ አይጠረጠርም፤ ግን ከላይ እንደገለጽሁት የኛ ችሎታ ማጨናገፍ ነው እንጂ ወላድና አዋላጅ መሆን አይደለም፤ እሰከዛሬ ለሁሉም የሚሆን መድረክ አልነበረምና መተባበሩ ችግር ሊሆን ይችል ነበር ይሆናል፤ አሁን ግን ኢሳት ሁሉንም ዓይነትና እምነት በእኩልነት ያስተናግዳል፤ ወይም ለማስተናገድ የሚችል ይመስለኛል፤ አሁን በኢሳት የሚሰማው የከሸፈ ቀረርቶና የተስፋ ቀረርቶ ነው፤ የከሸፋን ቀረርቶ እንደታሪክ ትምህርት እንዳንወስደው ጠያቂና ተጠያቂ ሆነው የሚቀርቡት ተጠያቂው አዋቂ ጠያቂው የማያውቅ ሆነው ነው፤ ለዚህም ነው የከሸፈ ቀረርቶ የሚሆነው፤ የተስፋው ቀረርቶም እንዲሁ ነው፤ በኢሳት መድረክ ላይ የሚናገሩት ሰዎች ከአወያዩ ወይም ከጠያቂው ሌላ ሁለት ወይም ሦስት ቢሆኑ አንዱ ሌላውን እያፋጠጠ እውነቱ ሊነጥር...

ከሰዉ ሀገር ርቆ የተንጠለጠለ ተስፋ… By Fike Man

ሸዋ አረጋን እያጨሰ ነበር ያገኘሁት፡፡ ሁለታችንም የጫነን መኪና ደጀን ላይ እረፍት ያደረገዉ ለቁርስ ነዉ፡፡ እኔ ወደ ትዉልድ መንደሬ ለዓመት በዓል….እሱ የትዉልድ መንደሩን ተሰናብቶ ወደ ስደት ….ወደ ሰዉ ሀገር ….ወደ ሱዳን …ከዚያም ሌላ ስደት….. ሲጋራ አጫጫሱ የነገር ስለመሰለኝ ሲጋራ የምታጨስ አትመስልም አልኩት ፈገግ ብዬ ሸዋ ፊቱን ቅጭም እንዳደረገ “ማለት ?” አለኝ እኔም አይ ነገር የምታጨስ ስለመሰለኝ ነዉ፡፡ በጭሱ መሀል መከፋትህ ይታያል፡፡ ፊትህም ልክ አይደለም አልኩት፡፡ እንዲህ የተጀመረዉ ዉይይታችን ቀጥሎ “የመገናኛ ልጅ እንደሆነ ፣ ከአዲስ አባባ ወጥቶ እንደማያዉቅ፣ትምህርት ጨርሶ ስራ እንዳጣ፣የሴቶች የዉበት ሳሎን ተመርቆ ስራዉን ቢቀጥልም ሕይወት በዝግመት ከመሄድ እንዳልተፋታች፣ሁለቱእህቶቹ በአረብ ሀገር ፣ ወንድሙ ሱዳን ኑሮን ለማሸነፍ እንደተሰደዱ ሆኖም ግን ጠብ የሚል ነገር እንደጠፋ ……እሱም እንደ እህትና ወንድሞቹ ለስደት ቀልቡን እንደሰጠና መጀመሪያ ወደ ሱዳን ከዚያ ሌላ ስደት እንዳሰበ” አጫወተኝ የምለዉ አልነበረኝም ብቻ ዝም ከምል ብዬ ታዲያ ዓመት በዓልን ከማለቴ አላስጨረሰኝም “እናቴ ባይሆን በዓልን አብረን እንዋል ስትለኝ እንባዋ ምንም ያልመሰለኝ ኑሮ እስኪበቃኝ ስላስነባኝ ነዉ፡፡ በዓል ዝም ብሎ አለ እንዴ? ዛሬ ከትናንት በኑሮ ደረጃ ባይሆን እንካን በተስፋ ደረጃ ካልተሻለ መኖር ምንድን ነዉ?” እያለ ራሴን ሲያፋጥጠኝ እኔም ጭጭ ብቻ የሀመልማል ሙዚቃ ትዝ አለኝ “በድን አካል ይዞ ልቡን ያሸፈተዉ፡ ፊቱን አይመልስም ተስፋ እስካካልሸተተዉ፡ ሃሳብ ያዘመተዉ ሰዉ፡፡ የእኔ ነዉ የሚለዉ አንድም ነገር ሲያጣ ለምን አይሰደድ ሰዉ ከ...