Posts

Showing posts from April, 2013

I am an Amara. “እኔ አማራ ነኝ”- By Yilma Bekele

"Ich bin ein Berliner."  - "I am a Berliner" Those words were spoken by President John F. Kennedy on June 26, 1963 in West Berlin. He said that to show solidarity with the people of Berlin after the East Germans with the approval of the Soviet Union erected the Berlin Wall to prevent their captive citizens from fleeing to the west. The passage I like the most is when he said “Two thousand years ago, the proudest boast was civis romanus sum ["I am a Roman citizen"]. Today, in the world of freedom, the proudest boast is "Ich bin ein Berliner!"... All free men, wherever they may live, are citizens of Berlin, and therefore, as a free man, I take pride in the words "Ich bin ein Berliner!"  Today it feels me with so much pride to say all Ethiopians where ever we live say in unison “ene Amara negene” Injustice against any of Ethiopia’s children is injustice to all of her children. We feel each other’s pain. When one Ethiopian is margin...

Who cares if a solder dies?

Take a man and put him alone, Put him twelve thousand miles from home. Empty his heart of all but blood, Make him live in sand, in mud. This is the life I have to live, This the soul to God I give. You have your parties and drink your beer, While young men are dying over here. Play your poilitics and have your fun, Then refuse to use a gun. There's nothing else for you to do, Then I'm supposed to die for you? There is one thing that you should know; And that's where I think you should go! I'm already here and it's too late. I've traded all my love for all this hate. I'll hate you till the day I die. You made me hear my buddy cry. I saw his leg and his blood shed, Then I heard them say, "This one's dead". It was a large price for him to pay, To let you live another day. He had the guts to fight and die, To keep the freedom you live by. By his dying, your life he buys, But who cares if a soldier dies!

በቆብ ላይ ሚዶ (ሁለት) ፤ ትምህርትና ተማሪ ቤት (መስፍን ወልደማርያም)

የዛሬዎቹ ባለሥልጣኖች በደርግ ጊዜ አልነበሩም፤ የደርግን ስሕተት በማየት አልተማሩም፤ ትምህርታን አቋርጠው ወደጫካ የገቡት ከትምህርት የሚበልጥባቸው ምኞት አጋጥሟቸው ነው፤ የትምህርት ገዜያቸውን በጫካ ባለሥልጣን በመሆን፣ እነሱው ሕግ አውጪና ዳኛ፣ እነሱው የጫካ አስፈጻሚ ሆነው ቀዩ፤ ደርግ በጠራራ ጸሐይ የሚሠራውን እነሱ በጫካ ጭለማ ሲሠሩ ቆዩ፤ በሥልጣን ላይ ከወጡ በኋላም በጣም ቆይተው ትምህርት አስፈላጊ መሆኑን በትንሹ ተገነዘቡ፤ በጣም የተማሩ ሰዎች ጋር ሲገናኙ ማፈር አስጨነቃቸው፤ ስለዚህም ቀላሉ ነገር የተማሩ ሰዎችን አለማቅረብ፣ ትምህርታቸውን በጠባያቸው ካላጠቡ የተማሩ ሰዎች ጋር በቀር አለመገናኘት፣ እንዲያውም የትምህርትን ዋጋና ጥራት በማዋረድ አዲስ የሚመረቁት ሁሉ ለባለሥልጣኖች አንገታቸውን የሚደፉ ዓይነት እንዲሆኑ ማድረግ ዓላማ ሆነ። የተማሩና የሠለጠኑ የጦር መኮንኖችም ተሸናፊዎች በመሆናቸው ትምህርታቸው ዋጋ እንደሌለው ማረጋጋጫ እያደረጉ የወያኔ መሪዎች በአደባባይ ተናገሩ፤ ትንሽዋ ቢምቢ ሰውን መግደል እንደምትችል ያልተገነዘቡት ከጫካ የመጡ ሰዎች በመግደል ማሸነፍን የትምህርትን ዋጋ-ቢስነት ማረጋጋጫ አደረጉት፤ የተማሩ ሰላማዊም የጦር መኮንኖችም ዋጋ-ቢስነታቸው ኑሮአቸውን በማናጋቱ በችግር ወደሌላ ሥራ ተሰማሩ፤ ወይም አገር ጥለው ተሰደዱ፤ በሰላማዊውም ሆነ በፖሊስና በጦር ሠራዊቱ የተማረ ሰው እጥረት መፈጠሩ ለወያኔ መግቢያና መደላደያ ምቹ ሁኔታን ፈጠረ። በየትኛውም የሥልጣን ወንበር ላይ ለመቀመጥ ማናቸውም ዓይነት የትምህርት መመዘኛ ተሽሮ ሚዛኑ ስለተሰበረ ማንንም ከሜዳ እያነሡ በተፈለገው ወንበር ላይ ማስቀመጥ እየተለመደ ሄደ፤ በየሚኒስቴሩ ከመከላከያ ጀምሮ እስከአገር አስተዳደርና የውጭ ጉዳይ ወንበሮች ላይ የተደለደሉት ሁሉ ች...